

Active· since Jan 18, 2026
- 242
- days running
- 0
- relaunches
Ad copy
Abay Investment Holding (AIH) is proud to announce a breakthrough in Ethiopia’s industrial sector. By linking smallholder farmers directly with capital and industry, we have launched a pioneering 165 Million Birr contract farming and financing model. In collaboration with Gendawuha Cotton Ginning Factory and Nigat Corporate, we are currently harvesting over 20,420 quintals of cotton in the West Gondar Zone (Metema and West Armachiho), including the high-quality DELTAPINE-90 variety. Strategic Benefits: • Empowering Farmers: Creates reliable market access and sustainable income. • Import Substitution: Secures raw material supply for the Bahir Dar and Kombolcha Textile factories, strengthening local capacity. • Financial Innovation: Establishes a scalable financing model for the agricultural sector. • Policy in Action: Serves as a practical proof-of-concept for Ethiopia’s contract farming laws. "We Sow. We Harvest. We Manufacture. We Replant." ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (AIH) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ የፊትዮሽና የኋልዮሽ ትስስርን በማጠናከር - አርሶ አደሮችን ከኢንዱስትሪ እና ከካፒታል ጋር ማስተሳሰር የሚያስችል ፈር ቀዳጅ የኮንትራት ፋርሚንግ (የውል እርሻ) አሰራርን የተከተለ የጥጥ ምርት እና የፋይናንሲንግ ሞዴል ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል። በዚህም እስከ 165 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የፋይናንስ ድጋፍ ያደርጋል። በአሁኑ ጊዜም ከፍተኛ ጥራት ያለው የዴልታፓይን-90 (DELTAPINE-90) ምርጥ የጥጥ ዝርያ 8,360 ኩንታል እና በአካባቢ የጥጥ ዘር ደግሞ 12,060 ኩንታል፡ በድምሩ ከ20,420 ኩንታል በላይ ጥጥ ምርት የመሰብሰቢያ ወቅት ላይ ደርሷል። ሆልዲንጉ ከገንደውሀ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ እና ከንጋት ኮርፖሬት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን ሥር በመተማና ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳዎች ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘው ይህ ሞዴል፡- 1. ለአርሶ አደሮች አስተማማኝ የምርት ገበያ በመፍጠር የተሻለ ገቢ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ 2. የግብአት እጥረትን በመሰረታዊነት ለመፍታት ያግዛል። በተለይም ለባሕር ዳር እና ለኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ጥሬ እቃ በማቅረብ የአገር ውስጥ የጨርቃጨርቅ ምርት አቅምን ያጠናክራል፤ በዚህም የኢንዱስትሪ እድገታችን በአገር ውስጥ ግብአት አቅርቦት ላይ እንዲመሠረት ያደርጋል፤ 3. የግብርናው ዘርፍ በኮንትራት ፋርሚንግ ስርአት ፋይናንስ የሚደረግበትን መንገድ በመፍጠር ተስፋ ሰጪ የአሰራር ለውጥ ያመጣል። 4. እንዲሁም በኢትዮጵያ የኮንትራት ፋርሚንግ ህግ ተግባራዊነትን በማረጋገጥ ለውጤታማ የኢንዱስትሪ ልማት መልካም ተሞክሮ ይሆናል። ‘‘እንዘራለን፤ እንሰበስባለን፤ በማሽን እናመርታለን፤ እንደገናም እንተክላለን።’’ Follow us: LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/aihthiopia/ Twitter/X: https://x.com/aihethiopia Facebook: https://web.facebook.com/AIHEthiopia/ Instagram: http://instagram.com/aihethiopia
Like this ad? Make it yours.
Crush rebuilds this exact creative around your product — your brand, your colors, your offer — in about a minute.



