

Active· since May 30, 2026
- 60
- days running
- 0
- relaunches
Ad copy
የመኪና ባለንብረት ኖት? የመኪና ስርቆት እንዲሁም የስራ መኪናዎትን እንቅስቃሴ መቆጣጠር ከዚህ በኋላ ሊያስጨንቅዎት አይገባም በዋልታ ቴክኖሎጂስ GPS TRACKER የመኪናዎን ደህንነት በእጅ ስልክዎ ይከታተሉ የGPS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ በስልኮ 1. የስራ መኪናዎ የት ከተማ የት ሰፈር የት ቦታ ላይ እንዳለ ማወቅ 2. መኪናው ከቆመ ስንት ደቂቃ ሆነው የሚለውን ማወቅ 3. እየተንከሳቀሰ ከሆነ ወዴት አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ 4. በምን ያህል ፍጥነት እየተነዳ እንደሆነ ማወቅ 5. የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል(መኪናዎ የሰራውን ቢያጆ ማወቅ) 6. መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል። ካለፉት ቀናቶች ጋር ያነፃፅራል 7. መኪናዎትን ፖርክ አድርገው ባትሪ የመስረቅ ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል። 8. መኪናዎ እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ማወቅ 9. የመኪናዎትን ሞተር ከማንኛውም ርቀት ላይ በስልኮ መቆለፍ 10. የመኪናዎትን ሰርቪስ ጊዜ ያስታውሶታል 11. ማሽነሪ ከሆነ ሞተር የሰራውን ሰአት መዝገቦ ሪፖርት ያቀርባል። 12. የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ በመቆለፍ በተመሳሳይ ቁልፍ የሚደረግ ስርቆትን መከላከል ድርጅታችን ለሚገጥማቸው ጂፒኤሶች የ2 አመት ሙሉ ዋስትና ይሰጣል። ዋጋ - ጂፒኤስ + ገጠማ + አፕ ኢንስታሌሽን - 13,500 ብር ከቫት በፊት ያለ ተጨማሪ ክፍያ የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች ያሉበት ቦታ መተው ገጥመዉ ከላይ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች አጠቃቀም ያስረዶታል። እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። 0913 54 52 81 - አዲስ አበባ 0970 00 00 08 - አዲስ አበባ 0911 27 75 28 - አዲስ አበባ 0974 01 23 45 - አዳማ 0972 01 23 45 - መቀሌ 0968 01 23 45 - ሀዋሳ 0969 01 23 45 - ድሬዳዋ 0948 01 23 45 - ጅማ 0964 01 23 45 - ባህር ዳር የደንበኞች አገልግሎት 0956 88 88 80 0956 88 88 81 0918 88 88 81 0918 88 88 82 አድራሻ አዲስ አበባ - ቦሌ ፣ ደምበል አደባባይ ፣ ኦሎምፒያ ህንፃ ፣ 11ኛ ፎቅ አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ካራማራ ሆቴል ጀርባ ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305 መቀሌ - ቀበሌ 17 ፣ አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ፣ ኣፀደ ወ/ሩፋኤል ህንፃ ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 312 ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 261 ድሬዳዋ - ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 309 ጅማ - መርካቶ ፣ አዋሽ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 206 ባህር ዳር ፣ ፖፒረስ አደባባይ ፣ አድተራ ህንፃ ፣ ግራዉን ፣ ቁጥር 16 ቴሌግራም https://t.me/waltatechnologies ዌብሳይት https://waltatechnologies.com ዋልታ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ
Like this ad? Make it yours.
Crush rebuilds this exact creative around your product — your brand, your colors, your offer — in about a minute.





