Skip to content
Afro Doctors

Afro Doctors Facebook ad: “ከአሜሪካ እና ከአውሮፖ የመጡ አዳዲስ ኦርጅናል ምርቶቻችንን ለማግኘት…”

Afro Doctors Facebook ad: ከአሜሪካ እና ከአውሮፖ የመጡ አዳዲስ ኦርጅናል ምርቶቻችንን ለማግኘት…

Ran for 30 days, from January 12 to February 11, 2026, the last day Crush saw it.

Run by Afro Doctors on Facebook. Crush is not the advertiser and does not verify its claims. See this ad in Meta's Ad Library(opens in a new tab)

Want an ad like this for your product?

Crush makes new ad images for your product from this ad: your logo, your product photo, your offer.

Trials from $19.95 USD, then $79.95 USD a month. Cancel anytime.

About this ad

Meta Ad Library ID
1780582119290422
Platforms
Facebook
Relaunches
0

How we count

Ad text

ከአሜሪካ እና ከአውሮፖ የመጡ አዳዲስ ኦርጅናል ምርቶቻችንን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/afrodoctor Tiktok account 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@healthy_mart1?_t=8jttWe6iIgI&_r=1 🦋 የመረጡትን እቃ ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን! We have free delivery Contact: 0912685287 Telegram https://t.me/afrodoctor Open: Monday - Sunday ከሰኞ - እሁድ We have delivery ❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓ ❤️✓❤️✓❤️✓❤️ በተጨማሪም ለደምበኞች በማንኛውም ጉዳይ ላይ ነፃ የህክምና የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን Dr. Nahom( ዶ/ር ናሆም ) ብለው ይደውሉ ። ❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️✓❤️ ሱቃችንን ድረስ መምጣት ለምትፈልጉ .. Address (አድራሻ) """""""""""""""""""""""""""" ቁ.1 መገናኛ ቁ.2 ጎሮ ት/ቤት ዋናው በር ፊትልፊት ወንድማማቾች ግሮሰሪ አጠገብ ከሰኞ እስከ እሁድ እንሰራለን.... ያሉበት ድረስ እናደርሳለን... 0912685287 """"""""""""""""""""""""""" •• በአዲስ አበባ •• በአዳማ ናዝሬት •• በሞጆ ምርቶቻችንን ያገኛሉ """""""""""""""""""""""""""""""" 🟢 ጓደኛ ፤ ዘመድ ከቻናላችን የሚፈልጉትን ዕቃ እንዲመለከቱና እንዲገዙ የሚከተለውን ሊንክ ሼር ያድርጉላቸው ፤ እናመሰግናለን ! https://t.me/afrodoctor https://t.me/afrodoctor https://t.me/afrodoctor 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 1) ኢንሹር :- (ለክብደት መጨመር ወሳኙ መፍትሔ..850 ግራም) 2) ፔዲ ሹር :- (ለህፃን ልጅ ክብደት መጨመር እና አእምሮ እድገት የሚጠቅም...850ግራም እና1.6 ኪግ) 3) ግሉሰርንያ :- (ለስኳር ታማሚዎች የሚጠቅም ልዩ ኒውትሪሽን ..400ግራም) 4) ፕሪናታል:- (ለእርጉዝ እናት እና ለልጇ ጤንነትና አእምሮ እድገት የሚጠቅም..150 ፍሬ ያለው ) 5) የአሳ ዘይት:- (ለልጆች አእምሮ እድገት የሚጠቅም ምርጥ የአሳ ዘይት(ኦሜጋ - 3) 6) ኦርጋኒክ የኮኮናት ዘይት(Coconut oil ) 7) መልቲ ቪታሚን (በዶክተሮች የተመረጠ ምርጥ የህፃናት መልቲ ቪታሚን ( multi vitamin )) 8) ብራግስ ኦርጋኒክ አፕል ኮምጣጤ(apple cidar ) 9) አድቪል ሊኪ-ጄልስ ምርጥ የአሜሪካ #1 10) በሴቶች ተመራጭ የሆነ ምርጥ ቫይታሚን vitafusion 11) CVS ለወንዶች ሙሉ ጤንነት 12) ለጠባሳ እና ለሸንተረር ማጥፊያ(Bio - oil) 13) ለፀጉር ውበት ለቆዳ ልስላሴ እና ለጥፍር ጥንካሬ (Biotin) 14) ቫይታሚን ሲ (vitamin C with zinc) 15) የህፃናት ጡጦ ( philips) 16)ውሜን(women) ለሴቶች ለአጥንት ጥንካሬ እና ለሙሉ ጤንነት 17)ሴንትረም(centrum) ለአዋቂ እና ለአዛውንት አጥንት ጥንካሬ የሚጠቅም 18) ሲሚላክ(Similac) ምርጥ የህፃናት ወተት ከ 0-24 ወራት 19) TUMS ለጨጓራ ህመም አንቲ አሲድ 20) ጋቪስኮን(gaviscon) ምርጥ የጨጓራ አሲድ ለሚሰቃዩ አንቲ አሲድ 21) ፒዩሪቲ(purity) ከ በላይ ላሉ ምግብ ማስጀመሪያ 22) ገርበር ኦትስ( gerber oats) ከ ወር በላይ ላሉ ምግብ ማስጀመሪያ 23) የህፃናት ቪታሚን ዲ ድሮፕ (vitamin D drop for kids) 24) የአዋቂ የአሳ ዘይት (fish oil) 25) dayquil and nightquil 26) LANBENA ለገላ ጠባሳ፣ሸንተረር እና የፊት ጠቃጠቆ ማጥፊያ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287..ደውለው ይጠይቁን በእርግዝና ወቅት የተፈጠሩ ነባር ሸንተረር ምልክቶችን ለማሻሻል ይረዳል ። የቀዶ ጥገና ጠባሶች ፣ ከቃጠሎዎች ፣ በብጉር የወጡ ጠባሶች ለማጥፋት ይጠቅማል። LANBENA የአዳዲስ ወይም የድሮ ጠባሳዎችን ገጽታ ለማሻሻል ይረዳል ፡፡ ጠባሳውን እና የአከባቢውን ቆዳ አጠቃላይ ገጽታ እና ቃና ያሻሽላል ፡፡ LANBENA በመደበኛ በሆርሞኖች ለውጥ ፣ ከመጠን በላይ ጨረር መጋለጥ እና ለሌሎች የቆዳ ሁኔታዎች ምክንያት የሚመጣውን ያልተስተካከለ የቆዳ ቀለም ገጽታ ለማሻሻል ይረዳል ፡፡ https://t.me/afrodoctor 27) ፓንሲሊ ሽበት ድራሹን ማጥፊያ(PANSLY) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 አስደሳች እና አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል ሽበት በአጭር ጊዜ ማጥፋት እንደሚችሉ ያዉቁ ይሆን? እንግዲያውስ እኛ ጋር ሽበትን በቋሚነት የሚያጠፋ ምርት ይዘንሎት መተናል 👍 በ1ወር ውስጥ ሽበትዎን ያጥፉ ✔ ለየት የሚያደርገዉ 🔰✅አንዴ ከተጠቀሙት ለዘለቄታው የሚያገለግል 🔰✅ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🔰ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን 🔰ከፀጉር በተጨማሪ ለፂም የሚሆን 🔰ዉጤታማ እና ተመራጭ ቅባት 🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን, ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እንልካለን https://t.me/afrodoctor 28) Kojic acid E Oil """"""""""""""""""""" 0912685287 • to lighten dark spots • even out skin tone • providing a radiant and youthful appearance • Suitable for use on the entire body https://t.me/Drnashop 29) ኮጂክ ዘይት """"""""""""""""""""" 0912685287 • ብሩህ እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም ያግኙ • ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት • የቆዳ ቀለምን ወጥ ለማድረግ • አንጸባራቂ እና ወጣት ገጽታ ለማግኘት • ለሙሉ አካል ለመጠቀም ተስማሚ ነው https://t.me/afrodoctor 30) Vitamin E Oil """"""""""""""""""""" 0912685287 • to lighten dark spots • even out skin tone • providing a radiant and youthful appearance • Suitable for use on the entire body https://t.me/afrodoctor 31) ቫይታሚን ኢ ዘይት """"""""""""""""""""" 0912685287 • ብሩህ እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም ያግኙ • ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት • የቆዳ ቀለምን ወጥ ለማድረግ • አንጸባራቂ እና ወጣት ገጽታ ለማግኘት • ለሙሉ አካል ለመጠቀም ተስማሚ ነው https://t.me/afrodoctor 32) Papaya breast enlarging oil """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" • breast enhancement • compact breast skin • delicate breast skin •balance hormones • activate breast tissue and so on በሶስት ቀን ውስጥ ለውጥ የሚያዮበት 0912685287 https://t.me/afrodoctor 33) Jeanny Hip Lift Up Cream ጃኒ የዳሌ ውበት መጠበቂያ ክሬም """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685387 • Butt Enlargement Cream • for Women 100 ml • Shape the buttok • Improve lipid metabolism • Restore hip elasticity • Soothes back pain 100% natural በ3 ቀን ውስጥ ለውጥ የሚያዮበት 0912685287 https://t.me/afrodoctor 34) አፕታሚን(Aptamin ) """""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 * በሀኪም አንደኛ ተመራጭ የሆነውን ፈሳሽ ይዞላችሁ ቀርቧል * ጥቅሙም የህፃናት ክብደት ፣ የአእምሮ እድገት ጥንካሬን፣ በሽታ የመቋቋም ሃይልን ይጨምራል * ለማንኛውም ህፃን ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል በተጨማሪም በሽታ እንዲቋቋሙ ይረዳል * በተለይ ብዙም ምግብ ለማይመገቡ እና ቀጭን ለሆኑ ልጆች ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው * ልጆች ቀንጭረው እንዳይቀሩ ይረዳል 0912685287 https://t.me/afrodoctor 35) ቱርሜሪክ ዘይት """"""""""""""""""""" 0912685287 • ብሩህ እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም ያግኙ • ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት • የቆዳ ቀለምን ወጥ ለማድረግ • አንጸባራቂ እና ወጣት ገጽታ ለማግኘት • ለሙሉ አካል ለመጠቀም ተስማሚ ነው https://t.me/afrodoctor 36) healthy vit ሄልዚ ቪት (syrup) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ክብደት መጨመር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው • • • • •ለአቅመ ደካሞች • አረጋዊያን • ለህመም • ለታካሚዎች • አላስፈላጊ ኪሎ ማነሶች (ለማንኛውም እድሜ ክልል እና ፆታ) Call us: 0912685287 https://t.me/afrodoctor 37) የቤተሰብ መልቲቪታሚን """""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 • ከ6 ወር እስከ 12 አመት ላሉ ህፃናት የሚሆን • ለአዋቂ • ለእርጉዝ ሴት እና ለምታጠባ እናት የሚሆን የድካም ስሜትን የሚያጠፋ ለጤናማ ህይወት 0912685287 https://t.me/afrodoctor 38) Fast appetite """""""""""""""""""""""" 0912685287 * የህፃናት ምግብ ፍላጎት ለመጨመር * ጤናማ እድገትን ለመደገፍ እና ለማቆየት የሚያስፈልጉትን አስፈላጊ ቫይታሚኖችን እና ማዕድናትን የያዘ 0912685287 https://t.me/afrodoctor 39) One A day women's 50+ """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""" active metabolism multivitamins,supplement with vitamins A,C,E,B2,B6,B12,Iron,calcium and vitamin D. Call us:0912685287 https://t.me/afrodoctor 40) ለፀጉር ፣ጥፍር ጥንካሬ እና ውበት፣ ለቆዳ ልስላሴ (biotin for skin, hair and nail) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287..... ይደውሉ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" * ጥፍርሽ ይሳሳብሻል? ውበቱስ ቀንሶብሻል? * ፀጉርሽስ ይነቃቀልብሻል? *** ስለዚህ ፀጉርሽ እንዲያበራልሽ ፣ የጥፍርሽ ውበት እንዲጨምርልሽ ከፈለግሽ ባዮቲን እምጥተናል። # 1 የአሜሪካ ምርት (American product) ቆንጆ ፀጉር ፣ ጥርት ያለ ቆዳ እና ጤናማ ጥፍሮች እንዲኖረን ያደርግልናል። https://t.me/afrodoctor 41) Postnatal ለምታጠባ እናት( breast feeding mother) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 • UK #1 ብራንድ • ሁሉንም በአንድ ላይ ያካተተ • ለድህረ ወሊድ ጡት ለምታጠባ እናት የሚጠቅም • 700mg ካልሲየም እና 300mg ኦሜጋ 3 DHA ያካተተ • ለእናት ሙሉ ጤንነት እና ለህፃኑ አእምሮ እድገት የሚጠቅም 0912685287 https://t.me/afrodoctor ለሙሉ ማብራሪያ ከስር ያንብቡ '''''''''''"""""'"'"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 1) ኢንሹር ፕሮቲን ከ 13 አመት በላይ ለሆኑ "''''''''''''"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/afrodoctor 💚በ 8 ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ ጥንካሬ 💚 🚩ሰውነት ሞላ ሲል ደስ ይላል። 🚩ሰውነታችን ቀጫጫ ሲሆን በቀላሉ እንታመማለን 🚩የፍቅር ጓደኛም እንዲኖረን እንቸገራለን። በዚህ የተጎዱ ወገኖች ስናናግር መፍትሄው ምንድነው ብለው ይጠይቁናል። በደንብ አለ !!....ለዚህም ተደጋጋሚ ጥያቄ ምላሽ 100% በሀኪም የሚመከር ኢንሹር ፕሮቲን ይዘንላችሁ መጥተናል። 🥇🥇ኢንሹር ለየት የሚያረገው🥇🥇 በአውሮፓ የምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ ፍቃድ ያለው። በአውሮፓ ስታንዳርድ የተሰራ ሲሆን ንጥረነገሮቹም ከተፈጥሮ የሚገኙ እና ለመውሰድ እንዳይከብድ በተለያየ ፍሌቨር የተሰራ ነው። 🏆🔴ከጥቅሞቹ በጥቂቱ.... 🔴ክብደት መጨመር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው 🔴ለአቅመ ደካሞች 🔴አረጋውያን ፣ ለህመም ለታካሚዎች 🔴ለአላስፍላጊ ኪሎ ማነሶች(ለማንኛውም እድሜ ክልል እና ፆታ) 🔴ለስፖርተኞች 🔴ላክቶስ ኢንቶለራንስ ላላቸው 🚩በትክክል ስንጠቀም 🏆🏆ፈጣን ለውጥ ከማምጣቱ የተነሳ ብዙ ሀኪሞች ይህንን እየመከሩ ይገኛሉ። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 2)ፔዲ ሹር (የህፃናት ኢንሹር) https://t.me/afrodoctor እድሜያቸው 1 አመት እስከ 13 አመት ለሆኑ ህፃናት💛💛 """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት የህፃናት ኢንሹር የሆነውን ፔዲሹር አስመጣንላችሁ። በ 8 ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ ጥንካሬ 🚩የልጆች ሰውነት ሞላ ሲል ደስ ይላል። 🚩ሰውነታቸው ቀጫጫ ሲሆን በቀላሉ ይታመማሉ ይህ ምርት ለህፃናት በሀኪም አንደኛ ተመራጭ የሆነውን ዱቄት በተለያየ መጠን እና ጣእም ይዞላችሁ ቀርቧል። ጥቅሙም የህፃናት ክብደት ፣ የአእምሮ እድገት ጥንካሬን፣ በሽታ የመቋቋም ሃይልን ይጨምራል። ለማንኛውም ህፃን ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል በተጨማሪም በሽታ እንዲቋቋሙ ይረዳል። በተለይ ብዙም ምግብ ለማይመገቡ እና ቀጭን ለሆኑ ልጆች ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው። ልጆች ቀንጭረው እንዳይቀሩ በጊዜ እናስብላቸው። ይሞክሩት!! በ2ሳምንት ለውጡን ያዩታል። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 3)ለስኳር ታማሚዋች የሚሆን ፕሮቲን(ግሉሰርና) '''''"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/afrodoctor 0912685287 Glucerna(ግሉሰርና) ጤናማ ለስኳር ታሜሚዎች ተብሎ የተዘጋጀ የኒውትሪሽን ሼክ ሲሆን ጤናማ ፋት እና ቀስ ብሎ የሚለቀቅ ካርቦሀይድሬት የያዘ ነው። የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዳው ይህ ዱቄት አብሮ የተመጣጠነ የቫይታሚን እና ሚኒራል አለው። በዚህም ምክንያት ለስኳር ታካሚዋች ምርጥ ሆኖ ተገኝቷል። 🚩🚀 ከጥቅሞቹ መካከል፦ 🔴 ጥንካሬ ይሰጣቸዋል 🔴 ጉልበት ይሰጣቸዋል 🔴 በሽታ የመቋቋም አቅማቸው ይጨምራል 🔴 ለሰውነት የሚያስፈልጉ ቫይታሚኖችን ያገኛሉ 🔴 የተለያዩ ሚንራሎች ያገኛሉ እና ሌሎችም.. 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 4)Prenatal Supplement(ፕሪኔታል ሰፕሊመንት) "''''''''''''''''''""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/afrodoctor 0912685287 በተፈጥሮ የተሰራ ከእርግዝና በፊት፣ በእርግዝና ወቅት እና ከእርግዝና በኋላ የሚወሰድ መልቲቫይታሚንና በውስጡ ዲ.ኤች.ኤ እና አይረን የያዘ ሰፕሊመንት ። በአርግዝና ማቅለሽለሽ እና ሌሎች የእርግዝና የምግብ አምሮት ምክንያት ትክክለኛውን ኒውትረንት ማግኝት ይከብዳል። በዚህም ምክንያት እናትም ሆነ ልጅ በአስፍላጊ ኒውትረንት እጥረቶች ችግር ውስጥ ይገባሉ በዚህም ምክንያት የጤና እክሎች መፈጠራቸው አይቀርም። ይህንንም ችግር በማስተዋል አለም ላይ ያሉ እናቶች ይህንን ሰፕሊመንት መውሰድ እንደ ግዴታ አርገውታል። ከነዚህ ሰፕሊመንቶች ውስጥ አንደኛው እና ምርጥ የሆነውን የአሜሪካው ምርት የሆነው ፕሪኔታል መልቲ ቫይታሚን+ዲ.ኤች.ኤ(DHA) ይዘንላችሁ መተናል። ይህ ሰፕሊመንት ለአንድ እናት የሚያስፈልግ ቫይታሚን እና ሚንራሎች የያዘ ሲሆን ይህም ለእናት ጥንካሬ እና የልጅን እድገት ውጤታማ እንደሚያረግ ታውቋል። ጥናቶችም እንደሚያሳዮት እነዚህ ቫይታሚኖች እና ሚንራሎች በእርግዝና ወቅት አስከፊ የሆነውን የደም ማነስ እና የልጅ የነርቭ የአፈጣጠር ችግር እንደሚቀርፉ ታውቋል። እነዚህን ሰፕሊመንቶች እንዲወሰዱ ሀኪሞች መምከር ገጀመሩ ውሎ አድረዋል። 👉መቼ መጀመር አለበት???? """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ይህ ሰፕሊመንት መወሰድ መጀመር ያለበት ከፅንስ በፊት ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም የልጁ የነርቭ እድገት የሚጀምረው ከመጀመርያው ወር ስለሆነ ነው። ይህ ሰፕሊመንት እየወሰዱ ካልሆነ በየትኛውም እርግዝና ወራት መወሰድ ይቻላል።ሀኪሞትም እነዚህን ሰፕሊመንት ከወለዱ በኃላም እንድትቀጥይ ሊመክርሽ ይችላል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5) ለልጆች የሚጠቅም ምርጥ የአሳ ዘይት(ኦሜጋ - 3) """"'''''"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" በዚህ ስልክ ይደውሉ....0912685287 ኦሜጋ -3 (ዓሳ ዘይት) "'"""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 ልጅዎ ጤነኛ እድገት እንዲኖረው ይፈልጋሉ???? ኦሜጋ -3 ቫይታሚኖች ለልጆቻቸው አመጋገባቸውን በኦሜጋ -3 እንዲሞሉ ምቹ እና ጣፋጭ መንገድ ይሰጣሉ ፡፡ አንድ ኦሜጋ -3 በአጠቃላይ ለልጆች ጤንነታቸው ላይ ትልቅ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ ምክንያቱም ብዙ ልጆች ከአመጋገባቸው ብቻ እነዚህን ለሰውነት ግንባታ የሚያስፈልጉ ንጥረነገሮች ስለማያገኙ፡፡ በጣም ጥሩ ጣዕም ያለው ይህ ኦሜጋ - 3 ን ይሞክሩ። # 1 የልጆች ጋሚስ ቫይታሚን ምርት ነው ፡፡ ጥቅሞች """"""""""""" 🔴 ልጆች ጠንካራ ሆነው እንዲያድጉ ለማገዝ አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ይዟል፡፡ 🔴 ግሩም ጣዕም ያለው ሲሆን ሰው ሰራሽ ቀለሞች ወይም ጣዕሞች የሌሉበት ነው። 🔴በየቀኑ ለልጆችዎ እነዚህን ቫይታሚኖች በመስጠት ለልጆችዎ ደስታን ይጨምሩ ፡፡ * ለአጥንት እድገት * ✓ ✓ ✓ * ለአእምሮ እድገት* ✓ ✓ ✓ ✓ ✓ ✓ * የዓይን ድጋፍ * ✓* ✓ ✓ ✓ * የበሽታ መከላከያ ድጋፍ * ✓ ✓ ✓ ✓ ✓ * Antioxidants- ቫይታሚኖች ሲ እና ኢ ✓ ✓ * ለሴሎች እድገት * ✓ ✓ * የምግብ መፍጨት ድጋፍ * * ✓ ✓ ✓ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6) ኦርጋኒክ የኮኮናት ዘይት(Coconut oil ) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287.... ይደውሉ #1 ምርጥ የአሜሪካ ምርት 100% ኦርጋኒክ ቨርጂን የኮኮናት ዘይት። ኦርጋኒክ የኮኮናት ዘይት በምርት ወቅት በኬሚካል በጭራሽ አይታከምም ፡፡ ምክንያቱም ረጋ ባለ እና በዝቅተኛ ሙቀት ስለሚሰራ ሁሉም ተፈጥሯዊ ጣዕም ፣ መዓዛ እና የጤና ጠቀሜታዎች ሳይጠፉ ተጠብቀዋል ፡፡ የኮኮናት ዘይት በምግብ ዝግጅት ውስጥ ሁለገብ ነው ፡፡ በእራስዎ ቶስት ላይ ወይም በሚወዱት የመጋገሪያ ምግብ አዘገጃጀት ውስጥ እንደ ቅቤ ምትክ ይጠቀሙ ፡፡ ለተፈጥሮ ጣፋጭነት እና ለሰውነት ማለዳ ይጨምሩ ፡፡ ባህሪዎች እና ዝርዝሮች """""""""""""""""""""""""""" * ቀዝቃዛ ፣ ያልተጣራ እና ከኬሚካል ነፃ ነው ፡፡ * በሚወዱት ምግብ አዘገጃጀት ላይ ቅቤን እንደ ምትክ ይጠቀሙ ፡፡ * ከኮሌስትሮል ነፃ 0912685287....ይደውሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 7) በዶክተሮች የተመረጠ ምርጥ የህፃናት መልቲ ቪታሚን ( multi vitamin ) "''''''''''''''''''""'''''''''''''''''''''''''''''''''""""""""""""""""'''''''''""""""""""" ***በዶክተሮች ተመራጭ የሆነ **** በዚህ ስልክ ይደውሉ...0912685287 #1 የልጆች ባለብዙ ቫይታሚን እንደ ቫይታሚኖች ኤ ፣ ቢ 12 ፣ ቢ 6 ፣ ሲ ፣ ዲ እና ኢ ባሉ ንጥረነገሮች አማካኝነት ወላጆች ልጆቻቸው ጤናማ እድገትን ለመደገፍ እና ለማቆየት የሚያስፈልጉትን አስፈላጊ ቫይታሚኖችን እና ማዕድናትን የያዘ ሲሆን ወላጆች ይህንን ንጥረነገር ልጆቻቸው እያገኙ መሆናቸውን እርግጠኛ መሆን አለባቸው። ለተሟላ እድገት የልጆች ሁለገብ ቫይታሚን እና ቫይታሚኖች እና ማዕድናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 8) ብራግስ ኦርጋኒክ አፕል ኮምጣጤ(apple cidar ) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 ለሙሉ ጤናማነት #1 የአሜሪካ ምርት ምርጫዎ ይሁን። በታሪክ ውስጥ የ Apple Cider ኮምጣጤ በጣም የተከበረ ነው ፡፡ የብራግስ ኦርጋኒክ አፕል ኮምጣጤ ጥቅሞች """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" * በኢንዛይሞች እና በፖታስየም የበለፀገ ፡፡ * በሽታን የመከላከል ኃይልን ይጨምራል ፡፡ * ክብደትን ለመቆጣጠር ይረዳል ፡፡ * የምግብ መፍጨት እና ሚዛንን ያበረታታል። * ደረቅ ጉሮሮዎችን ለማስታገስ ይረዳል ፡፡ * ጤናማ ቆዳን ለማቆየት ይረዳል ። * ጤናማ አካላትን ለመጠበቅ ይረዳል ፡፡ * የሰውነታችን በፈር ሲስተም ያስተካክላል። * ጤናማ ልብ እንዲኖረን ይረዳል። * የጡንቻ ህመምን ያስታግሳል ፡፡ እና ሌሎች ሌሎች ጥቅሞች አሉት..... 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 9) አድቪል ሊኪ-ጄልስ (Advil ) ምርጥ የአሜሪካ #1 """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 በፍጥነት በሚፈልጉት ሰአት ፈጣን እፎይታ ያግኙ። አድቪል ሊኪ-ጄልስ ለጠንካራ ህመም ፈጣን እና ጠንካራ ናቸው ፡፡ በዚህ ስልክ ይደውሉ....0912685287 አድቪል ሊኪ ጄልስ ጥቅሙ : - """"""""""""""""""""""""""""""""" * የራስ ምታትን * የጀርባ ህመምን * የጡንቻ ህመምን * የወር አበባ ህመም * ቀላል የአርትራይተስ እና ሌሎች የመገጣጠሚያ ህመሞችን * ጉንፋን ህመምን ያስታግሳል ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 10) በሴቶች ተመራጭ የሆነ ምርጥ ቫይታሚን vitafusion """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" በዶክተሮች ተመራጭ ...#1 in America በዚህ ስልክ ደውለው ያግኙን...0912685287 ቪታፍሽን ( vitafusion) ለሴቶች የሚጠቅሙ ቫይታሚኖች የያዘ ሲሆን የሴቶች ልዩ የጤና ፍላጎቶችን ለመደገፍ የተቀየሰ የተሟላ ባለብዙ ቫይታሚን ቀመር የሚሰጥ ነው፡፡ እነዚህ ቫይታሚኖች ፣ ማዕድናት እና ተፈጥሯዊ የቤሪ ጣዕሞች ውህደት ያለው ሲሆን እነዚህ ምርጥ ጣዕም ያላቸው ለመዋጥ አስቸጋሪ ለሆኑ ክኒኖች ምቹ አማራጭን ይሰጣሉ ፡፡ የያዛቸው ነገሮች እና ጥቅሞቹ ''''""""""""""""""""""""""""""""""""" * የአጥንት ጤናን ይደግፋል * ግሉተን (ስንዴ) ፣ ወተት ፣ እንቁላል ፣ ኦቾሎኒ ወይም አኩሪ አተር የለውም * በቀን ሁለት ብቻ በመውሰድ ሴቶች ሊፈልጉት የሚችል ማዕድናትን የያዘ * በተፈጥሯዊ ጣዕም ባላቸው የተሰራ 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 11) በ ሲቪኤስ ሄልዝ( CVS health ) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 ቫይታሚን ሲ ታብሌቶች መጠን 500 ሚ.ግ ሲሆን ጤናማ ሰውነት እንዲኖርዎ እና ለሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓትዎ አስፈላጊ የሆነ ድጋፍ እንዲሰጥ ይጠቅማል፡፡ ቫይታሚን ሲ ጤናማ ቆዳ እና ተያያዥ ህብረ ህዋሳትን ለመጠበቅ የሚረዳ በ collagen ምስረታ ውስጥ የሚያግዝ ጠቃሚ ንጥረ ነገር ነው ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 12) ባዮ-ዘይት ( Bio - oil ) ለገላ ጠባሳ፣ሸንተረር እና የፊት ጠቃጠቆ ማጥፊያ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287..ደውለው ይጠይቁን በእርግዝና ወቅት የተፈጠሩ ነባር ሸንተረር ምልክቶችን ለማሻሻል ይረዳል ። የቀዶ ጥገና ጠባሶች ፣ ከቃጠሎዎች ፣ በብጉር የወጡ ጠባሶች ለማጥፋት ይጠቅማል። ባዮ-ዘይት የአዳዲስ ወይም የድሮ ጠባሳዎችን ገጽታ ለማሻሻል ይረዳል ፡፡ ጠባሳውን እና የአከባቢውን ቆዳ አጠቃላይ ገጽታ እና ቃና ያሻሽላል ፡፡ ባዮ-ዘይት በመደበኛ በሆርሞኖች ለውጥ ፣ ከመጠን በላይ ጨረር መጋለጥ እና ለሌሎች የቆዳ ሁኔታዎች ምክንያት የሚመጣውን ያልተስተካከለ የቆዳ ቀለም ገጽታ ለማሻሻል ይረዳል ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 13) ለፀጉር ፣ጥፍር ጥንካሬ እና ውበት፣ ለቆዳ ልስላሴ (biotin for skin, hair and nail) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287..... ይደውሉ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" * ጥፍርሽ ይሳሳብሻል? ውበቱስ ቀንሶብሻል? * ፀጉርሽስ ይነቃቀልብሻል? *************************************** ስለዚህ ፀጉርሽ እንዲያበራልሽ ፣ የጥፍርሽ ውበት እንዲጨምርልሽ ከፈለግሽ ባዮቲን እምጥተናል። # 1 የአሜሪካ ምርት (American product) ቆንጆ ፀጉር ፣ ጥርት ያለ ቆዳ እና ጤናማ ጥፍሮች እንዲኖረን ያደርግልናል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 14) ቫይታሚን ሲ """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" የበሽታ የመቋቋም አቅማችንን የሚጨምር ። # 1 American ( የአሜሪካ ምርት ) 0912685287...ደውለው ይጠይቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 15) ምርጥ የፊሊፕስ(Philips) ጡጦ ለቤቢ """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287..ደውለው ይጠይቁ * ተፈጥሯዊ የጡት ጫፍ ቅርፅ ያለው * እጅግ በጣም ለስላሳ እና ተጣጣፊ * የጡጦ ጫፉ የጡቱን ስሜት ያስመስላል * ሲጠባ አየር አብሮ እንዳይውጥ ተደርጎ የተሰራ * ለማጠብ እና ለማፅዳት እንዲቀል ተደርጎ የተሰራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 16) ውሜን(women) ለሴቶች ለአጥንት ጥንካሬ እና ለሙሉ ጤንነት 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 17) ለሙሉ ጤንነት... ሴንትረም ምርጥ የአሜሪካ ምርት """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 ሴንትረም ሁለገብ ቫይታሚን ኃይልን፣ በሽታ የመከላከል አቅምን እና ሜታቦሊዝምን ለመደገፍ እንዲረዳ የተዘጋጀ ብዙ ቫይታሚኖችን የያዘ ነው። እነዚህ ቫይታሚኖች የቫይታሚን D3 እና ሌሎች አስፈላጊ የአጥንት ጤና ማሟያዎችን ይዘዋል። እንዲሁም በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምር ሲሆን እንዲሁም አንቲኦክሲዳንትስ፣ ባዮቲን፣ ቫይታሚኖች ኤ፣ ሲ እና ኢ የያዘ ናቸው ። እነዚህ ቫይታሚኖች ለሴት ለወንድ ተብሎ ለየብቻ የተዘጋጀ ሲሆን በእድሜም ከ 50 በታች እና በላይ ለሆኑም በተለያየ ምርት ተዘጋጅቷል። ለተጨማሪ ማብራሪያ ይጠይቁን። 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 18)አፕታሚል ወተት(Aptamil Infant Formula)....0912685287 """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" አፕታሚል ወተት ከእናት ጡት ወተት ጋር ተቀራራቢ የሆነ ምርጥ የአሜሪካ ወተት ነው። ለህፃኑ አመጋገብ በሁሉም ንጥረነገሮች እና ቫይታሚኖች የተሟላ ወተት ሲሆን በተጨማሪም በብረት የበለፀገ የህፃን ፎርሙላ ወተት ነው። ከሌሎች ወተቶች ልዩ የሚያደርገው የ DHA፣ Lutein እና የቫይታሚን ውህደቶች የበለፀገ ሲሆን ለልጅዎ አጠቃላይ እድገት (ለአንጎል፣ለአይን..,ወዘተ) እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው እንዲጨምር ያደርጋል። 0912685287 ደውለው ይዘዙን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 19) TUMS #1 የካናዳ አንቲ አሲድ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 የጨጓራ ቃጠሎ ፣ የሆድ ህመም ፣ የአሲድ አለመመጣጠን እና የተቆጣ ሆድ ለማስታገስ TUMS ፍቱን የሆነ ፀረ-አሲድ(anti acid) ነው ፡፡ TUMS ካልሲየም ካርቦኔት ያለው ሲሆን ለጠንካራ የጨጓራ ህመምዎ ፈጣን እፎይታ የሰጣል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 20) ጋቪስኮን ለጨጓራ ህመም መድኃኒት በዶክተር ተመራጭ( Gaviscon anti- acid) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 የተለያየ አንቲ አሲድ ይወስዳሉ ነገር ግን የጨጓራ ህመሙ ሊቀንስ አልቻለም? እንግዲያውስ # 1 ምርት የተባለውን አንቲ አሲድ ይዘንላችሁ መጥተናል። አንዴ ሲወስዱት ፈጣን እና ለረጅም ሰአት የሚቆይ ፍቱን የጨጓራ መድኃኒት ነው። የሆድ አሲድን በፍጥነት በማቅለልና አሲድ ለሰዓታት እንዲወርድ ይረዳል ፡፡ ከጥቅሞቹ ውስጥ """""""""""""""""""""""""" የጨጔራ ህመምን ያስታግሳል የጨጓራ አሲድ አለመመጣጠን ያስተካክላል ማንኛውም ከእነዚህ ምልክቶች ጋር የተዛመደ የሆድ ህመም ያስተካክላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 21) ፒውሪቲ የህፃናት ምግብ (Purity ) """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ከ 6 ወር ጀምሮ የሚሰጥ ...0912685287 የበቆሎ ንፁህ ክሬም ለስላሳ ገንፎ እንጆሪ 400 ግራም ለልጅዎ እድገት እና ጤንነት አስፈላጊ የሆኑ ሁሉም አይነት የቪታሚኖች እና ማዕድናት የያዘ ምርጥ የህፃናት ጣፋጭ ምግብ ነው። ህፃኑ ከ 6 ወሩ ጀምሮ በዚህ ጣፋጭ ምግብ ያስጀምሩት። በቀላሉ ሊበስል የሚችል እና ለህፃን ልጅ አንጀት ተስማሚ በመሆኑ በእናቶች ተመራጭ ያደርገዋል። ምንም አይነት እርቴፊሻል ቀለም ወይም አርቴፊሻል ጣዕም አልያዘም። በ 3 ደቂቃዎች ውስጥ ይበስላል ! ለተጨናነቁ እናቶች ተስማሚ የሆነው የህፃናት ምግብን ምርጫዎ ይሁን። 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 22)እድሜያቸው ከ 4 ወር በላይ ለሆኑ የህፃናት ምግብ ማስጀመሪያ """"""'"""'"""''''''"''""""""""""""""""""""""""""'"""""""""""""""""""""" (Gerber oats meal) # 1 አልሚ ምግብ...0912685287 የአምሮን እድገት ለመደገፍ የሚረዳ ከብረት ንጥረ ነገር ጋር የተዘጋጀ ሲሆን ልጅዎ የመመገብ ችሎታን ለማዳበር ይረዳል። በቀን ሁለት ጊዜ ብቻ በመስጠት ተመጣጣኝ ምግብ እንዲያገኝ እና የህፃንዎን የሚፈልገውን የብረት ንጥረነገር ፍላጎትን ያሟላል ። ይህም ጤናማ የአዕምሮ እድገት እንዲኖር ይረዳል ፡፡ በተጨማሪም ለጤናማ እድገት ቫይታሚን ሲ እና ቢ ቫይታሚኖች እንዲሁም ጤናማ አጥንት እና ጥርስን ለመገንባት የሚረዳ ካልሲየም አለው ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 23)ፈሳሽ ቫይታሚን D3 (0912685287) """""""""""""""""""""""""""""""" በአንድ ጠብታ ውስጥ ከፀሐይ ጨረር የምናገኘውን ቫይታሚን የያዘ ነው። 90 ጠብታዎች ለ90 ቀናት የሚሆን ነው። በአንድ ጠብታ 400 IU የያዘ ሲሆን ለሕፃናት ለጤናማ ዕድገት፣ አጥንት ጥንካሬ እና ጥርስ እድገት ቫይታሚን ዲ ያስፈልጋቸዋል። 0912685287 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 24)የአዋቂ የአሳ ዘይት (Fish oil ) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" #1 የአሜሪካ ምርት....0912685287 የልብ ጤናን ለመጠበቅ በየሳምንቱ ቢያንስ 2 ዓሳ መብላት እንዳለብን ባለሙያዎች ይመክራሉ። ይህ የአሳ ዘይት ከተፈጥሯዊ አሳ የተሰራ ሲሆን ለልብ ጤንነት ጠቃሚ ምርት ነው። ጥቅሞቹ """"""""""""""""" • ጤናማ ልብ እንዲኖረን ይረዳል • ዓሳ ወይም የባህር ምግቦች የመደበኛ የምግባችን አካል ካልሆኑ ጠቃሚ አማራጭ ይህንን ምርት መጠቀም ነው። 200 ፍሬ የያዘ # 1 ምርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 25) DayQuil Cold & Flu ( ፍቱን የጉንፋን ማስታገሻ) """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" 0912685287 # 1 በሀኪም የሚመረጥ መድኃኒት ነው ፡፡ ጉንፋን ሲኖር እነዚህ ምልክቶች ሊኖሩብን ይችላል። ለምሳሌ እንቅልፍ ማጣት ፣ በውሃ ንፍጥ አፍንጫ መጨናነቅ እና መደፈን ፣ ሳል ፣ የጉሮሮ ህመም ፣ ራስ ምታት ፣ ጥቃቅን ህመሞች እና ትኩሳት ጨምሮ የተለመዱ የጉንፋን እና የጉንፋን ምልክቶችን በሚገርም በፍጥነት ያስታግሳል። ቀኑን እንዲደሰቱ ኃይልዎን እንዲመለስ ይረዳዎታል ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኢንሹር ምርቶቹ የኔዘርላንድ ሲሆን የአውሮፓ እና የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ ጥራቱ የተረጋገጠላቸው ናቸው። ፕሪናታል በአሜሪካ ካምፓኒ ኔቸር ሜድ የተመረተ ነው።ይህም እንደ ኢንሹር ጥራቱ የተረጋገጠለት ነው። ሌሎች ጤናን የሚያዳብሩ ምርቶች ስላሉን ፔጃችንን ይመልከቱ። ቴሌግራም ቻናላችንን በመከታተል አዳዲስ ምርቶችን ይከታተሉ። 👉☎️በ0912685287 ይደውሉልን። 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🚩አድራሻ ቦሌ ኤድናሞል ያገኙናል እሁድን ጨምሮ ሳምንቱን ሙሉ እንሰራለን ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ምሽቱ 1 ሰአት አለን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🚚ለክልሎችና የክልል ከተሞች በEMS እንልካለን ይደውሉ... ወዳሉበት እናደርሳለን ! 🚩ብዙ ለሚወስዱ BIG DISCOUNT ስላለን እድሉን ይጠቀሙ። ለስኳር ታማሚዋች የሚሆን ፕሮቲን(ግሉሰርና) በዶክተሮች የተመረጠ ምርጥ የህፃናት መልቲ ቪታሚን ( multi vitamin ) DayQuil Cold & Flu ( ፍቱን የጉንፋን ማስታገሻ) የአዋቂ የአሳ ዘይት (Fish oil ) ፈሳሽ ቫይታሚን D3 እድሜያቸው ከ 5 ወር በላይ ለሆኑ የህፃናት ምግብ ማስጀመሪያ አፕታሚል ወተት(Aptamil Infant Formula) ምርጥ የፊሊፕስ(Philips) ጡጦ ለቤቢ ለፀጉር ፣ጥፍር ጥንካሬ እና ውበት፣ ለቆዳ ልስላሴ (biotin for skin, hair and nail) ባዮ-ዘይት ( Bio - oil ) ለገላ ጠባሳ፣ሸንተረር እና የፊት ጠቃጠቆ ማጥፊያ አድቪል ሊኪ-ጄልስ (Advil ) #addisababa #ethiopianwomen #momlife #እናት #ልጅ #milkshake #ምግብ

More from Afro Doctors

Similar ads in Hair Care

See all Hair Care ads